ልጅ ሚካኤል በአዲስ አልበም ....ደካማ ጎኔ ንቅሳት (ታቱ ) መውደዴ ነው | Lij Michael (faf) | Seifu on EBS
14. feb.. 2021
570 232 Ganger
ልጅ ሚካኤል በአዲስ አልበም ....ደካማ ጎኔ ንቅሳት (ታቱ ) መውደዴ ነው | Seifu on EBS | Lij Michael (faf) | February 19, 1986 (age 34 years), Addis Ababa
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ልጅ ሚካኤል የምር ያልጠበኩት 'ጨዋነት'!!ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁን!
ልጅ ሚካኤል በጣም አስተዋይ ነህ ቴዲ ዬንም የምወደው ልጅ ነው ሰላም መፍጠሩ አዋቂነት ነው
ሰይፉ ብቃት ያለህ ጎበዝ ነህ ለስራህም የምትመጥን ባለሞያ ነህ በርታ
seifu dagnen walen aqrbew pls
በዘመኑ ያሉ ታዋቂ ሰወች መድረክ ላይ ሲወጡ የሚያውቋትን የማያውቁትንም ጭምር እንግሊዝኛ ሳይቀላቅሉ አያወሩም አንተ ግን ሀገር ወዳድ አዋቂ መሆንህን ተረድቻለሁ
Seifsha Lemn atagenagnachewum please please astarkachew seifsha please ❤️❤️❤️❤️
የይገረምን ድምፅ ዉጦነዉ እዴ የመጣዉ???
Wow mert zama
የኔ ፋፍ በጣም ነው የምወድህ! ስታወራ እራሱ ድምፅህ ይለያል! ስርአትህ ስነ ምግባርህ ሁሉ ነገርህ ልዮ ነህ
the album is amazing...truly gr8 job
ኮሜንት ላነብ ነው የመጣውት 😳🙄
Humble
ድምፅህ ግን 1ኛ ቤዝ ነው
ስምሕ በጣም ትልቅነው
ምርጥ ስው ማነው የእኔ ድክመት ይህ ነው የሚናገር ስው በድክመትህ ስው የማስተማር ስው♥
Alemseged ይቅረብልን
ይሄን ልጅ አላውቀውም በጣም ሊከበር የሚገባው ሰው ነው ። ብርቅዬ ኢትዮጰያዊ ነህ አንደኛ ታውቃላቹ ውስን ሰዎች እዳሉ እደዚህ አይነት አመለካከት ያላቸው ሰዎች ስለሚናገሩት ነገር የሚጠነቀቁ ስለሌላው የሚጠነቀቁ ብራቮ ወንድም እናመሰግናለን bravo bravo
ልጅየ ስወድህኮ እውይ አንደኛልጅ
አለን አለን ልጅ ሚካኤል ስነስርአትክ ራሱ ይበቃል ድምፅ ተጨምሮበት ደሞ Wow ነው በርታ ወንድሜ
Eyene leje etelaw nber leka chewa lije new bmareyam kechlke neqesatun ayifaw
Nikesat ysetan sera new tsebel tetemeke
ጊልዶ ያቀናበረው ማሲንጋ የሰራው ዘፈን ማሪያ የተሰረቀ ዘፈን ነው ፍትህ ለአዲሳአባ ልጅ ሴፍሽ
እባክህን ሰይፉ እማማ ዝናሽን አምጣልን please
ye HIP HOP music endi endiyadeg lemetadergew tieret ke lib misganayen enka.....
እርጋታህን 👌👌👌ለመግለፅ ቃል የለኝም በርታ ፋፍ✌✌✌
Nice guy ... good luck 👍
ስነስርአት ያለህ ልጅ ነህ ሱባሀን አላህ ውጭህ ሌላ ውስጥህ ሌላ
Love you FAF 😍😍😍😍😍😍
Teddyo የዋህ ይመስላል !
የማማ በቀል የ ልጅ ልጅ❤❤❤
Tedyo ena miki bemnem ayewedaderum mikiye gerema mogesu becha yebekal tediyo amedo setelaw amedam yesefer dureye new memeselegne
faf techelaleh yetebeb sew
ፋፍ የሁል ግዜ አንደኛዬ ነህ አባቴ
Humble guy
Ere....seifu abdoal....1gna new ...betam
All about Ethiopia music: noworld.info/video/video/nGbGoN6WpdDWtac.html
ቴዲ ዮ እና እነ ዮናስ ጋሞ ይችላሉ 💯🏁🇪🇹
ጎበዝ ነው ምርጥ ስራ ነው ፋፊዬ 😘❤❤
ሰነስርዓቱ ደሲ ይላል ረጋ ያለ መልካም እድል
The thunder voice owww😍😍😍
Lemne 1 ayenun shefene ende illuminate
Amesgenalew maletu endet melkam newe gobez berasek mekuratek
are ye kasmase yale
የልጅ ሚካኢል አድናቂዎችእ እስኪ እባካችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ የሰው ደስታ የሚስደስታችህ እስኪ እንያችሁ
የኔ ውድ ስርአትህ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ
Best rapper alive!!!!
Seifu 😂🤩😂😂😂😂😂
በጣም ምርጥ አልበም ነው አሁን ካናዳ ብርድ ስላለ ያንተን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ነው ሙቀት እየተሰማኝ ነው ።
Wayegode sorry beyalwe selkhe telcehe neber gen telayelhe senaseratehe
ዉይ የኔ ዉድ ስታምር
የአገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን ስብስክራይፕ አድርጉኝ😘😘😘😘
የራፕ ዘመን ሲቆም የረሃብ ዘመን ይቆማል !
ከዘፋኞች ሁሉ ድምፁ የማይቀየር ማለት ልጂ ሚካኤል ነው ማለቴ ያለ መሳሪያ
Adiss neger kefelegu subscribe 👍
የኔ አንደኛ ዋና ፋዬ !!
የ ልጅ ሚካኤል አድናቂዎች ትክክለኛውን የልጅ ሚካዬልን yutube Sbscribe እያደረጋችሁ ይገባዋል💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👍🏽
እስኪ ብሬክስ ሀበሻዊ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ስርአትህ ብቻ በቂ ነው የሰፈሬ ልጅ😍🖐
ውይ የምር ትልቅ ሰው ነው በጣም ወድጄዋለው ዘፈኖቹን የምር ትችላለህ ፋፍ በፊት ልክህን አላውቀውም ነበር ትችላለህ ትችላለህ
Hey Mike why do u think Tattoo is your weak point? In the same time you said it you never regret you like it all the tattoos in your body have meaning for you. So if you like it just be happy with it don’t even mention it as ur weak point .
Ebakachu copy right atadametu metekem kefelegachu esun🖐🏿
Lij mekya tehetenaw des sel mert sew❤❤
ልጅ ማይክ ዘፈንህ ላይ auto tune አትጠቀምም ማለት እኮ ነው ከዘፈንህጋ ቁጭ😮😮 ሚገርም ድምፅ እና ተስጦ ነው ያለህ
❤❤❤
ልጅ ሚኪ ድምፅህ መልክህ ፀባይህ ማራኪ
ምርጥ ስነምግባር ያለህ ደስ ይላል
ልጅ ሚካኤል ስርአትህ ብቻ ይበቃል እርጋታህ መጨረሻህን ያሳምረው
ለጥርስ(ድድ) ንቅሳት አይባልም። ውቅራት ነው።
ንቅሳትህን በጣም ነው የምጠላውውው ሌላ ስው እንዳይከተለው እሱን
አግባባና ውለድ እባክ ምንድነህ የአማራ ወንዶች ታዋቂዎች የምትዘገዩት ለትዳርና ለልጂ
Tip 10 mestet yemitodew esti bezi zefenk 50 argew
selfish anchima tegur betem agebam tebeleshale
ልጅ ማይክ እንወድሀለን
Humble, cool very talented👌
O Faf...i really like you...#1 your laughter😍
ከምር የመአል ልጂ ማለት እዲ ጨዋ መልሱ ስራሀቱ ዋው ቴዲዬም እዲ ጨዋ ነው ትችላላቹ መቆለል ምናምን የለም ያራዳ ልጂ ማለት አተ ነህ ቁጮ
ይመችሽ ልጅ ሚካኤል አርፍ ቃለምልልስ ሰው አክባሪ ነክ።
እባክህ ሰይፉዬ ልጅ ሚኪና ቴዲዬን አስታርቀህ አምጣና አሳዬን ይሄ ነው ጀግንነት
Marrr
ሻታ ሲመጣኝ ቶሎ ለመገላገል ሚጠቅም ድምፅ
ከማር እኔ በጣም ከሚወዳቸው ዘፋኝቺ መካከል አንዱ ልጅ ሚካህል እኔ ግን ሚኩ ነው ምለው አባታ አብ በርትልኝ ሺ አመት ኑርልኝ
ሚኮ ምርጥ ሰወ
Lij mic እና ቴዲ ዮ አንድ ላይ በሰይፋ ሾው መቅረብ አለባቸው መሰለኝ።
Wow betam serehate alehe yehe yasetedadege wetete nw akeberekuhe !!
ማመን በራሱ ትልቅ እነት ነት ነው
LM ጨዋ ጨዋ አንደበቱ ስርአቱ ሁሉ ማንነቱን ይናገራል። Some people will never like you because your spirit irritates their demon. BE STRONG!❤
ወንድ ልጅ ውበት በአንተ ይታያል
ወንድ ልጅ ውበት በአንተ ይታያል
ፋፉየ ስወድህህህህህህህህህ
ልጅ ሚካኤል እሚገርም. አልበም ነው ቅኔ ነው 3 7 9 5 2 ወድጀዋለሁ በጣም እኛ ሸገሮች ውብ ነን ፍቅር ይሸመታል. አዱ ገነት ሸገር
በርታልን በብዙ ውድድድ
Endesu aynet bal amaregn
Abo betam ye teragege sew nahe taberaki
Tecomecome new eko melk Lijye we love u merte album new
ይህን ሰው ፈርዶብኝ ስጠላው ነበር ነገር ግን አስተሳሰቡ መልካም ይመስላል።
Liji Michael nick name is crazy
Sifisha ainitimi eko bitsato chisitaimi nibirishi eko
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ የተዋህዶ ልጆች #ሥርዓተ_ማኅሌት_ለየካቲት_ኪዳነምህረት #በመምህር_ሲራክ #መዝሙረ #ማኅሌት አዘጋጅ ፦ዲ/ን ሱራፊ noworld.info/video/video/wmm0btKF2snZ16s.html noworld.info/video/video/wmm0btKF2snZ16s.html
ዋው እናመሰግናለን ሰይፊሻ
ይሄ ሁሌ ህዝብ ይወድሀል ፋፍዬ እድለኛ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰